05 / የፋይናንስ ትምህርት

ለተሻለ የፋይናንስ ህይወትዎ ጥበብ።

ተግባራዊና በአባላት ላይ ያተኮረ የፋይናንስ ትምህርት — ስለ ቁጠባ፣ በጀት አወጣጥ፣ ኃላፊነት የተሞላበት ብድር አጠቃቀምና የፋይናንስ እቅድ። ይዘቶቹ በዊዝደም በጸደቁ የትምህርት ማቴሪያሎች ላይ ተመስርተው በየጊዜው ይታተማሉ።

ህብረቱ በአባላቱ የፋይናንስ ግንዛቤና በራስ መተማመን ላይ ይሰራል/ኢንቨስት ያደርጋል።
የትምህርት መድረክ

ህብረቱ በአባላቱ የፋይናንስ ግንዛቤና በራስ መተማመን ላይ ይሰራል/ኢንቨስት ያደርጋል።

የትምህርት ርዕሶች ከዊዝደም የፋይናንስ ትምህርት ቡድን ጋር እየተዘጋጁ ሲሆን ሲጸድቁም እዚህ ይታተማሉ።

ርዕሶች

ለአባላት የተዘጋጁ የትምህርት ርዕሶች።

ይዘቱ በዊዝደም የጸደቀ ትምህርታዊ ጽሑፍ ላይ የተመሠረተ ይሆናል።

የፋይናንስ ትምህርት

የፋይናንስእውቀትዎን ያሳድጉ።

ህብረቱ አባላቱ ስለ ገንዘብ አያያዝ — ስለ መቆጠብ፣ ብድርና የወደፊት እቅድ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይረዳል።